የ ረድፍ እርዝመት

Changes the height of the selected row(s).

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

In the context menu of a cell, choose Row - Height.


እርዝመት

የሚፈልጉትን እርዝመት ያስገቡ ለተመረጠው ረድፍ(ፎች)

በ መጠኑ ልክ

ራሱ በራሱ የ ረድፍ እርዝመት ማስተካከያ ለ ክፍሎቹ ይዞታ እንዲስማማ

note

You can also right-click in a cell, and then choose Size - Minimal Row Height.